Runtime: 41:44
የተከለከለ ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ላይ በቃና
Yetekelekele from Monday - Friday @7:00PM only on Kana TV
#Kana #Kana_Television #Kana_TV #Yetekelekele #Kana_Series #Turkish_Drama #Series #Drama #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favorite Kana TV shows and series.|የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የNOsection ገጻችንን ይከተሉ::
| Official NOsection Channel | nosection.info
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on NileSat with 12226 Frequency |Watch Kana Television on Eutelsat on Frequency 11512 | ቃና ቴቪን በዩቴልሳትት 11512 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#KanaTV | #MyKana | #Ethiopia | #Kana | #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው::
Ganger 730 k
Ganger 178 k
Kommentarer
John Abera
It is a good moive but it was sad
Dag sidenmu Ma
የኛ ሰፈር ልቀቁ
4 dager siden093391 Filseta
መጨረሻው(አሥተላለቁ ብዙም አይመሥጥም እንደጠበኩት አይደለም ኤጪ ሀጠራው🙈🙈🙈🙈🙈🙄
4 dager sidenዙዙ ነኝ የቤተሠቦቸ.ናፋቂ ዙዙ ነኝ.የቤተሠቦቸ.ናፋቂ
ቢተር.ከሞተች ከዚበሆላ ደሥ አይልም
5 dager sidenRuri Salih
Betam mrt astemari tewedaj anegagari yenebere film nw yakerebachuln tergamiwochm betam mrt nachu tchlalachu filmu be amargna eskemimeslen mrt adrgachu sle teregomachuln thnak you kana kemeta jemro yagerachn tiviwoch neku gn kana ke hulum yleyal andegna nw ken be ken eyamare eyehede nw ketlubet hulem mrt filmachun entebkalen
6 dager sidenAddis Hagos
የተረገምሽ ቢተር
7 dager sidenAddis Hagos
ቀደም ነበር መሞት የሚገባሽ
7 dager sidenTegoo Tosa
😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥
7 dager sidenMonmon Mo
ዳናይትም ዝሙት ታበዛለች
7 dager sidenEkru Fashion
በጣም የሚገርመው የዚ ገራሚ ፊልም ደራሲ በሽር ነው
8 dager sidenMesay Tsegaye
Rip beshir
8 dager sidenSidona Gmedhn
Balul hadwale
9 dager sidenSeven Technology
Ganhoy abate
9 dager sidenTigst Seboka
የዝሙት መጨረሻው 2 ሞት ነው ወይዘሮ ቢተር
9 dager sidenRB TV
*Adana &madmezl together us one ☝️ 😉😉*
9 dager sidenሚጣይቶብ
ቢሉል አሳዘነኚወይኔ አሁንስ ወደኋላ ተመልሸ ላይነዉ ያጌዜናፈቀኚቤሉልተበሰቋቁሎ ማየትያማል 😭😭😭😭ቢተርየስራዋነዉያገኘችዉ በሺርአሳዘነኚ
9 dager sidenሚጣይቶብ
ፈርደቢሥ አፏተጣመመእደ 😀😀😀😀😀😀😀😀አይ የዉሸት መጨረሻዉይሄነዉሀሀሀሀሀሀደግሆሺ
9 dager sidenSarah Ester
P'
9 dager sidenSaad Kwt
ቢታር እና ሞሃነት ጊታር ጥሩ ስራ አልሰሩም. ሲቀጥል እናቷ. ግን የጊታር እህት እና ባሏ ጥሩ ናቸው
9 dager sidenSaad Kwt
እኔ አጥና የሚባል አባት ስወዳቸው ኒሀልም. እስከነልጆቹ. እስከ ኒሀል እናት እሷን ቢያገባት ደስ ይላል በጣም ጥሩ ሰትዮ ናት የኒሃል እናት ተከባካቤ. ከልቧ ሰው ናት. ስሟ ስለጠፋብኝ ነው. እና. በሽርም. ኒሃልን ይወድ ነበር አይ
9 dager sidenasse ahmed
BeKa Aleke? ቲሽ andegna Film Neber
9 dager sidenZamzam Noor
በሺር መሞት የለበትም ነበር ቀረጣላይ ተሳስተዋል ምክኒያቱም ኒሃልን አግብቶ ቤሉን ማቃጠል ነበር መሆን ያለበት ለማንኛውም ድራማው ባለጌ ነው ምንም አያስተምርም በባላይ መማገጥንእንጅ የህ ደግሞ መጥፎ ተግባር ነው
9 dager sidenjob zew
መጨረሻው ጥሩ አልነበር እስቲ እንደኔ ያሣዘነውlikeይግጨኝ
10 dager sidenWen Galaweyet
ይቺ ሰይጣን እንኳን ሞተች
10 dager sidenفهد السبيعي
ኸረ 161 ላኩልኝ
10 dager sidenMarcos Tesfaye
ይሄ ፊልም ምዕራፍ ሁለት ቢኖረው ጥሩ ነበር በጣም ያሳዝናል ደግሞ አጨራረሱ አያምርም
10 dager sidenፍቅርተ ጊዮርጊስ
ለካ ያፈቀሩትን የወደዱትን ለብዙ ነገር ያሰቡትን ሰው ማጣት ያማል በጥሩ መንገድም ሆነ በመጥፎ መንገድ
10 dager sidenAbebe Abate
አምላኬ ሆይ. ከጊታርና. ከቤሉል ፍቅር ጠብቀን. አድናን. ምስኪን ያተ።ሚስት ማድማዜል ነበርችየምትሆነው. ለማንኛው በድጋሜ ኑልን
10 dager sidenWen Galaweyet
እግዛብሄር ይጠብቀን
10 dager sidenAbebe Abate
አትቅሩ. ሱሴ ሁናችሀን
10 dager sidenHiwote Tadesse
I never love episode film like Forbidden Love....My God I miss it starting from today, I love the classical the actors,I hate to know today is the last day.I love all the actors name, their acts this film is very extraordinary,I love Turkish people because of this film they can make series films,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,Number one film..............
10 dager sidenمحمد الحبشي
የዝሙት መጨረሻው ይሄ ነው።
10 dager sidenYosief Abraha
Echi danait degmo abezachu eko zm bla emdiet new video temechachu mtlen 😂
10 dager sidenBiniyam Brhanu
አውነት አላችሁለው ይሄን ፊልም 1998 በአረበኛ በጉረቢትዲሽ ነበር እማየው የቱር ፊልም ሲሉኝ ይሂን ባየሁት እል ነበር ይሄው በስሜት ሁሉኑም ክፋል አየሁት ይገርማል ፋቅር ግን ምን ማለት ይቻላል እውነትም ጨረቃዋ ሙሉ ሁና ነው የጨረስኩት ለያንዳንዱ ነገረችን መጠንቀቅ እንዳለብን ነገረን እናመሰግናለን ቃናዎች ሁሉም በራሱ መንገድ ትክክል ይሁን ---
10 dager sidenKandysa Kandysa
ተፈፀመ አትሉኝም
10 dager sidenUmmi Hayati
Meraf hulet yelhum ende
10 dager sidenTina
እነ ጀሚሌ በሽር ጋ ነው ያሉት እሱ ነው ያሳዘናቸው እሷ በገዛ እጇ ሌላ ሀጥያት ይዛ ሞተች ራስን ማጥፋት እላይ ያስጠይቃል።።
10 dager sidenInaye Tuba Kanfe
ቃናዎች ፣ ቃናዎች ፣ ቃናዎች!!!! "የተከለከለ" ተከታታይ ድራማ በYOU TUBE ሳይቀር UPLOAD አድርጋችሁልን ስላስመለከታችሁን እንደው ምን ብዬ ላመሰግናችሁ????? ቃል አጠረኝ። እንደ ሌሎቹ ድራማዎች ያልተንዛዛ ምርጥ ድራማ ነበር። በስስት እና በጉጉት ስመለከት ነበር። እንደው ከአሁን በዃላ ይሀን የመሠለ አዝናኝ ነገር ታቀርቡልን ይሁን???? ኤር ቃል አጠረኝ ምን ይሻላል????
10 dager sidenHg Ggu
በሽር የኔዉድ መሞት የለበትም ነበር በቢተርም በጣም አዝኛለሁ
10 dager sidenZeenath Zeenatg
የቢተርእናትአፎ ተጣሞ ቀረኮ
10 dager sidenZeenath Zeenatg
የቢተርእናትግንድጋይ😫
10 dager sidenData Manager Programmer
Ghrgftryd
8 dager sidenData Manager Programmer
J9no k kk9ko
8 dager sidenData Manager Programmer
Lqplsple0le
8 dager sidenkedika usman
በሌላ ቆንጆ ሙሰልሰል እስከምንገናኝ ቻዉ በተለይ የመዳም ሞዴሎች
10 dager sidenYy Yt
ቤሉል ወስላታ ባንተ ስህተት የስንት ሠው ሂወት አበላሸክ እህህ ባይወልድክም አባትክ ነበር ልጅ የሚወለደው በመሀፀን ብቻ አይደለም በልብም ነው አላህ ይጠብቀን ብዙ ትምርት አለው
11 dager sidenMustafa Mustafa
ይህድራማ አለቀድ ውይ ለምን
11 dager sidenእኔና ጨረቃ
በጣም ያሳዝናል ሁሉም ነገር
11 dager sidenPaul Yonas
😂😂😂😂😂😀😀😀😀😀
11 dager sidenማሂ Malat
ወንድ ልጅ ሲለቅስ ለምን ደስስስስ ይለኛል ለምን ግን
11 dager sidenኤደንአግዘው Agezw
በቃ ማለቂያ ነው ይሄ ዛሬ የለም
11 dager sidensweet TEKIA
ወኔ ጨረሹ 😥😥😥በሽር ምስኪኔ 😥
11 dager sidenAzebe Azebe
ሞድሞዛይን ፍቅሩዋን ምኞቱዋን አሳካች አገኘች
11 dager sidenማሂ Malat
የዝሙት መጨረሻው 😄😄😄😄😄😄😄😄
11 dager sidenAzebe Azebe
አንቺ አሸንፈሻል የኔ ልእልት ፒተር የኔ ማር
11 dager sidenAzebe Azebe
ቡለት ደሞ መጥፎ ፀባይ ወሬ ማመላለስ
11 dager sidenMy love Ethiopia
ያማል ቅኔውውውውውው ህይዎት እዲህ ናት እድሜ ልክ ይተገነባን ነገር ሁሉ ባንዴ ድብልቅልቅ😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን😭
11 dager sidenሚጣይቶብ
በጣም
9 dager sidenAzebe Azebe
የኔ ልእልት አንቺ ሳትሆኚ ያ ልፍስፍስ እራስ ወዳድ ቤሉል የሚሉት ሰገጤ ነበር መሞት የነበረበት የኔ እንቁ
11 dager sidenElsa Habtom
እንካን ተፈጸመ ። ለነ ትልቅ እረፍት ነህ። ብዙህ ጊዜ ከመጥፋት ግልግሌይ ነው
11 dager sidenHayu YouTobe ሀዩ ዩቶብ
የማድማዜል አድናቂ የትናችሁ? ማድማዜል እና አድናን ቢጋቡ ይመጣጠናሉ ይግባባሉም የምትሉ ላይክ አርጉኚ። ውዶቸ ሰብስክራብ አርጉኚ ስውዳችሁ
11 dager sidenNohas _16
bulnt btam ds yemill wndm nw
11 dager sidenGeti Teshom
ቢተር ፍቅሯን በትክክለኛው መንገድ ባታገኘውም ለፍቅሯስትል ግን ሞታለች እሱም በመጨረሻው ሰዓት እንደሚያፈቅራት ቢረፍድም ተናግሯል ስት ወድንድ ነው በዚህ መልኩ የሴትን ልጅ ልብ የሰባረው
11 dager sidenyonathan hermella
Yihe hulu ye Belul tefat new yasazenal.
11 dager sidenGeti Teshom
መማር ያብንን እንማር ከፊልሙ በጣም ድንቅ ፊልም ነው
11 dager sidensara Yenatwa lj
እጭ ለድራማ እደዚ ኣለቅሳለው እዴ ምንዋ ቦቅባቃ ነኝ 😋😜😝😝😜😋
11 dager sidenHaveallin1
ተመስገን Ehete በሰላም ወደ hagerua gebach. eza yalachutem le hagerachu yabkachu.
11 dager sidenMeseret Desalegn
yasazinal betam.......filmu gen endefilm denk neber
11 dager sidenadonai roi
ፒተር ምርጥ አርቲስት ናት ከልቧ ሆና ተዉናዋለች:: እናትዋም የዋዛ አይደለችም:: የኛ አርቲስቶች(አርቲቡርቲዎች) መቼ ይሆን ደህና ፊልም የምትሠሩት:: ኧረ ተለወጡ!
11 dager sidenAfran Jemal
Enkuwan motech alodatm nbr
11 dager sidenSami Tadesse
በሉ ይህ ካለቀ ያላለቀ ፍቅር ልቀቁት
11 dager sidenWehazit Gebremichael
Weyne endet endehaznku atakum yewnet hiweta new yemeselegn euffff betam wste teseman 😭😭😭😭😭😭😭
11 dager sidenRuth Brhanu
💔😭
11 dager sidena
በሽር ባይሞት ጥሩ ነበር አድናን ግን ጥሩ ተስፋ ነው እራሱን አጽናንቶል ጎበዝ መርዞቹ ወተዋል እንዲሁም የሀገራችንን ሰው በላ ሰው መሳይ ሰይጣንን የሰው ስጋ ለብሶ የሰው ደም እሚጠጣውን የሚያስጠጣውን ሰይጣን ያስወግድልን ይንቀልልን እንደአድናን ለመናገር ያብቃን። በወለጋ በሆነው በጣም አዝኛለው ባለቅሰው ባለቅሰው አልወጣልኝ አለ ላዘኑት ወገኖቻችን መጽናናቱን ይስጣቸው ሰይጣን ወድቆ ለማየት ያብቃን
11 dager sidenmuslim nang
Ufffffff 😭 😭 😭 wolaii Aslakasang 🇹🇷💔👆😭
11 dager sidenFayez tube
Ene kedrom filmu aymechegnim eski yemimechachu be like eee belu
11 dager sidenNure tube
ፌርዴቪስ የቱርክ መጋኛ መቱአት ነው የተጣመመችው😄😃😀
11 dager sidenTigist Mekuriya
ቢተር የስራሽን ይስጥሽ የኒሃልን ቀን አጨለምሽው ወይዘሮ ፌርዴብስ ጠማማ ስትሰሪ ቆይተሽ መጨረሻ ተጣመምሽ
11 dager sidenCiki Love Jesus Kiki
ትዳር ላይ መማገጥ ይሄ ነዉ ውጤቱ
11 dager sidenJd S
ተፈፀመ ይብላኝ ለሟች ህይዎት ይቀጥላል።
11 dager sidenVarun Arun
HeyabBiniyam
11 dager sidenVarun Arun
HeyabBiniyam
11 dager sidenVarun Arun
HeyabBiniyam
11 dager sidenNever give up
ተመስገን እንኳንም አለቀ በዚች የተረገመች ፒተር ምክንያት አስጠልቶኝ ነበር አሁን ማዕበል አለልኝ
11 dager sidenዝክረ ተዋሕዶ
የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ አብይ ጾም አራተኛ ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ!!! በዘማሪ አቤል ተስፋዬ የቀረበውን የወቅቱን ልዩ የበገና ዝማሬ ከታች ሊንኩን በመጫን ይከታተሉን!!! https://youtu.be/n1BGFw49QTg
11 dager sidenHanny Hanna
Fkir malet lk ende Piter new. Mechem Nihal degma wend atamnm.
11 dager sidenSifan Darasa
Weyine biter betam mskin
11 dager sidenLove The S
የሚገገባቸውን አግኝተዋል እነ አድናን ደስታ ይገባቸዋል
11 dager sidenRuth Berhe
ፍጠን በዚህ ወቅት ነገ የኛ እንዳልሆነ የሚነግሩን ክስተቶች ይታያሉ። ከየትኛውም ጊዜ በበለጠ ሁኔታዎች በፍጥነት ይለዋወጣሉ። በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ከብዙ ዕቅዳቸውና ሰፊ ምኞታቸው ጋር በሞት ይወስዳሉ። ሁኔታው ሁሉ አንድ ነገር የሚያስተጋባ ይመስላል የአለም መጨረሿው ደርሰዋል።አዎን ሁሉም እንደነበረ አይቀጥልም አንድ ቀን ፍጥረትም ወደ ፈጣሪው ይሰበሰባል። እግዚአብሄር በአምሳሉ ለክብሩ የፈጠረው ሰው ደግሞ በምድር ላይ ስለነበረው ቆይታ ለሰማይ አምላክ መልስ ይሰጣል። ከሞት በሃላ ስላለው ህይወት አስበህበታል? ጊዜ የለህም፤ ወደድክም ጠላህም ነገ ያንተ አይደለም ያንተ ቀን ዛሬ ነው ያውም አሁን ነው። የእግዚአብሄር ቃል የሆነው መጽሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል። ”.......እነሆ፤ ትክክለኛው ሰዓት አሁን ነው፤የመዳንም ቀን አሁን ነው።” 2ቆሮቶስ 6:2 እንደምታውቀው ሞት ቀጠሮ አይሰጥም። ንስሀ ግባ በምድር ከኖርከው እድሜ ይልቅ ዘላለምን ለምታሳልፈው ህይወትህ አስብ። በቀራንዮ በመስቀል ላይ ስለኔና ስላንተ ሀጢአት የሞተውን የኢየሱስ ክርስቶስን ጽድቅ ተቀበል። “ “ድነት በሌላ በማንም አይገኝም፤ እንድንበት ዘንድ ለሰዎች የተሰጠ ከዚህ ስም በስተቀር ሌላ ስም ከሰማይ በታች የለምና።” የሀዋርያት ሥራ 4:12 ምናልባትም ሰይጣንና እግዚአብሄር ከሞት በሀላም ስላለው ህይወት አላምንም እንኳ ብትል በኋላ ነገሩ እውነት ሆኖ ለመጸጸት ጊዜ አይኖርህም አሁን በሞኝነት ይህን ጽድቅ ተቀበለው የዘላለም ብልህነትን ታገኛለህ። ስለዚህ ይህ አለም አያታልልህ፤ ሁሉም ያልፋል። ወደ መጨረሻው ይቸኩላል። በሚያታልል ምኞት ውስጥ ሆነህ ቀኑ ድንገት ከሚደርስብህ ሳትዘገይ፤ በጊዜ፤ ሳይመሽብህ፤ ወደ መሀሪው አምላክ ሸሽተህ አምልጥ ለዘላለማዊው ህይወትህም አሁኑኑ መልስ ስጥ።
11 dager sidenTensay Getanh
በዚህ ትክ ሀሪፍ ፊልም እንደሚመጣ ተስፋ አለኝ
11 dager sidenመቅድ ነኝ የንጉሡ ልጅ ያዉም ያአማኑኤል
አለቀ ወይ አሥለቅሦኛል አድናል የምር በጣም አልቅሻለሁ ኒሀል
11 dager sidenAzeb azeb Azeb
አውምት ተዳፈና አትቀርም አንድ ቀን ትፈነዳልች
11 dager sidens m
Noor በቀጣይ ይጀመር የምትሉ
11 dager sidenEdelawit Melkam
ሁሌ በሰው ህይወት መቀለድ መጨረሻው ይሄ ነው አድናን እና ኒሀን አሳዘኑኝ ኡፍፍፍፍፍፍ
11 dager sidenEden Alemu
Wow 😯 crazy it is finished forever
11 dager sidenየሱ ታማሚ ነኝ የሱ በሽተኛ ትዝታህ ነዉ የጎዳኝ
ወይኔ ቢተር እንዳናደደችኝ ሞተች በሽርዬ ላተ ሞት አይገባህም ነበር ከዚ ድራማ ብዙ ትምህርትን ወስጃለሁ ግን ገና ከአሁኑ ናሰቁኝ ልብ ሰጥቼ ያየሁት ድራማ ነበር በተረፈ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ዉዶቼ እስኪ ሁላችሁም ዱአ አርጉ ያረቢ ለሀገራችን እንጩህ😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢💔💔💔💔💘💘💘💘
11 dager sidenebs in world
እውነትም የተከለከለ ፍቅር ይገርማል
11 dager sidenMaryam Maryam55
አሁን የሰላም ህይወት ይኖራሉ
11 dager sidenZinabu Abate
እዉነት ለመናገር ድራማዉ ካለቀ በኋላ ነገ እንደማይቀጥል ሳዉቅ ዉስጤ ተረበሿል።
11 dager sidenፅዮን የድንግል ማርያም ልጅ tub
የስው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነውና እግዚአብሔር አምላክ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን በእውነት ይሄው ነው
11 dager sidenDina Esheta
ኧረ part 2 እንፈልጋለን
11 dager sidenDina Esheta
መጨረሻው ይሄ ነው ቤሉልና ቢተር የስራቸውን ነው ያገኙት
11 dager siden{ዜድ *ቲዩብ}
አይ በሺር ዲኖ ኒሀልን አግብቶ ቢሆን
11 dager siden{ዜድ *ቲዩብ}
ቤሉል ቻው ኒሀል ቻው ቢተር በሺር ነፍስይማር ።ቢከርና ማድማዜን ትናፍቁኛላችሁ ጀሚሌ ከመጀመሪያው ጀምር ስቃይ ሚሥኪን
11 dager siden