G M
G M

የየግብፅ ግድብ ላይ ነው የሚውድቀው የሚል የብዙዎቹ ግምት ነው

7 timer siden
Ali Ali
Ali Ali

It's very porbelem

7 timer siden
Ummo Almi
Ummo Almi

ልደታ ማሪያም ትጠብቀን 🙏🏾

7 timer siden
Yidenek Zewde
Yidenek Zewde

Please post the source of your news link all the time.

7 timer siden
Roman Mekonnen
Roman Mekonnen

እግዚአብሔር አዋቂ ነው ።ክንዱ ክፉዎችን እየገለጠ ይምታ።ዉዱ አቢችዬ ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች ።እግዚአብሔር ያግዘናል እኛም በአንድነት እናሸንፋለን ።ተናዳፊዉ እባብ ይወጋ።

8 timer siden
አቢቹ ነጋ ነጋ !!
አቢቹ ነጋ ነጋ !!

ሰውዬው በማይገባው ቦታላይ ነው የተሾመው ....ከመስቀል ይልቅ ሽጉጥ መያዝ ናፍቆታል ....እግዚአብሔርን ነው ምላቹ ማቲያስ አንድም ቀን ፓትሪያርክ ነው ብዬ ተቀብዬም አላውቅም እሱ የበተነውን ቤ/ክ አቢቹ ነው ህርቅ እንዲወርድ ያረገው ...አስቡት ስለ ሀይማኖት የፖለቲካ ሰው ነው ፓትሪያርክ ነው ቅርቡ ?????

8 timer siden
ውድየ የአፄወችነኝ Weddy
ውድየ የአፄወችነኝ Weddy

አምላክ ስንማፀንህ የሀገሬ እምየ ኢትዮጵያን ፆወት አቤት በልልን ትንሳኤሽን አይቸ ልሙት አምላክስንማፀንህየሀገሬእምየኢትዮጵያንፆወትአቤትበልልንትንሳኤሽንአይቸልሙትበደቂቃ

8 timer siden
ውድየ የአፄወችነኝ Weddy
ውድየ የአፄወችነኝ Weddy

እምየ ኢትዮጵያ ዳግሚያ ትንሳኤሽ እየቀረበነው በእሳት ለተለበለበው ህዝብሽ እጆችችሽን ወደ እግዚአብሄረ ትዘረጊያለሽ አምላኬ ከሁሉም ወገኔ አንዴ አልቁዋል ከምንም በላይ የኢትዮጵያን ለመበተን የሚሰሩትን በጉልበታቸው ውሀ ሚላባቸው አንችው ከሚነኩሽ እኔን ቶሎ ያጥፋኝ

8 timer siden
Aream Ethiopian
Aream Ethiopian

ምነልባት ደብረፅዮን አሸንፊያለሁ ስበክልኝ ብሎት ይሆናል መከበር በከንፈር አሉ

8 timer siden
Elham Beyan
Elham Beyan

እረ ዝም ብለን አንሳደብ መጀመሪያ ይህን ቪድዮ ያወጣው ሰው ሆን ብሎ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለመከፋፈል ይሆናል ሀገር ውስጥም ከውጭም ያለው ሃይል ተዋህዶ እንድትጠፋ ይፈልጋል እናስተውል! ደሞ እውነት የተዋህዶ ልጆች ከሆንን አክብር እናት አባትህን ያለውን ቃል እናስታውስ ነገ እንዳንጸጸት! የቤት ስራቸውን አትፈጽሙላቸው የቤተክርስቲያኒታን ጠላቶች የሚበጀው ለሃገራችንም ሆነ ለሃይማኖታችን መጸለይ ነው

8 timer siden
Samira Lengemo
Samira Lengemo

አሜን አሜን አሜን ወንድማችን

8 timer siden
Sl Wasr
Sl Wasr

አባታችን አዝኘብዎታለሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ወገኔ ነዉ ሠርቶ የተለወጠ ያስደስተኛል የተሰደደ ያሳዝነኛል አንድ ኢትዮጵያዊ ጉዴት ሲደርስበት ህመሙና ጉዴቱ ህመሜ ነዉ የእርስዎን ነገር ግን ፈጣሪ ይይልዎት

8 timer siden
Aream Ethiopian
Aream Ethiopian

ፖትሪአኩ የሀይማኖት መሪ ነኝ ከሚል የፖለቲካ መሪ ነኝ ቢል በአጭር ቃላት ይበቃ ነበር አይዘባዘብ ዝም በል በል በሉት መቅል ጥሩ አይደለም

8 timer siden
God is Good all the time
God is Good all the time

አብያችን ጀግናችን ትክክል ብለሃል የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛልህ መሪያችን

8 timer siden
God is Good all the time
God is Good all the time

ዘንድሮ ግን ምነው የእምነት መሪዎች አንዳንዶቹ ቀለው እየተገኙ ነው አቤቱ ማስተዋል ስጠን ነው

8 timer siden
God is Good all the time
God is Good all the time

እሮኬቱ ደሞ ሌላ ስጋት አለም ምንም ነች እግዚአብሔር ግን ሁሉ በቁጥጥሩ ስር ነው እሱ መልካም ነው ይያዝልን ብቻ ነው

8 timer siden
Alganesh Gidey
Alganesh Gidey

MELKAM DAGEMAY TENSAY ENA MELKAM YENATOCH KEN💜

8 timer siden
Luna New
Luna New

Ye dingel maryam lij antew tebeqen 🙏🙏🙏🙏🙏

8 timer siden
D T
D T

May God protect our country and our Leader Dr. Abiy Ahmed🙏💝🇪🇹💕

8 timer siden
Pure Habesha God Protect
Pure Habesha God Protect

Subscribe 😜

8 timer siden
almaz meles
almaz meles

ሌላውምአምላክአለውእሡብቻናቸውየሞቱአዴሑሉምበዘርነውየሚሠራየማይረሣአምላክአይርሣው

9 timer siden
Mesi
Mesi

ኢትዮጲያ ትለመልማለች ጠላቶቿ ይጎሰቁላሉ።

9 timer siden
Tigest Temesgen
Tigest Temesgen

አሳድገሽናል እማማ በማር በወተት ኢትዬጲያዬ እናቴ ምድራዊ ገነት ። ምን ነካብኝ ?ምን አገኘብኝ ሃገሬን?ፈጣሪዬ ኢትዬጲያ እና ህዝቦችዋን ከወዳጆችዋ ጠብቃት ።ጠላቶችዋን እኛ እንጠብቃለን። ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሁሉም ተነስቶ ሃገሬ ላይ ጠላት የሚሆነው የትንቢት ማስፈጸሚያ የተረገሙ ስለሆኑ ይመስለኛል ። ሃገሬ ግን ከዚህ ሁሉ መከራ ቦሃላ ቀና ትላለች። ከተሞቻችንን ህዝባችንን ፈጣሪ ይድረስለት አሜን ። ያስለቅሳል ዩዛሬስ ይብሱኑ ከፋ ።

9 timer siden
Asni Asni
Asni Asni

ቸርአሰማን 🙏🙏🙏

9 timer siden
Habtegaja Teklay
Habtegaja Teklay

Amen 3

9 timer siden
Beza Tamerat
Beza Tamerat

እግዚአብሔር አምላክ በቃ በለንና ቸር ነገር አሰማን።

9 timer siden
Zenu welte Medhn yedngl lij Haile
Zenu welte Medhn yedngl lij Haile

ለሌባበላት ህዝባችንን እየጨፈጨፉ ደሞ ብልጽግና ብልጽግና ይላሉ ብልጽግና ለፍርድ እንጂ ለምርጫ መቅረብየለበትም ለፍርድ ይቅረብ ለፍርድ ይቅረብ ብልጽግና ለፍርድ ይቅረብ የፈሰሰው ደም ይፋረደው ያፈናቀለው የምስኪን ወገናችን እንባ ይፋረደው አይቀርም 🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭

9 timer siden
Meaza Meaza
Meaza Meaza

Endalut ke hone ye mifetembachew zeregnnet aydelem

9 timer siden
Meaza Meaza
Meaza Meaza

Ene gn yih hulu be tigray hzb lay eyederese new

9 timer siden
gebregziabher Aberash
gebregziabher Aberash

KEDESTE ETHIOPIA BE EGZIABHER YETEMERETECHE SELHONE FETENAME BEBEZABATE MENEME AYENEKATEME.1 ETHIOPIA SELAME LE ETHIOPIA...

9 timer siden
Melaku mengesha Genet
Melaku mengesha Genet

እናመሠግናለን መረጃ today 👍🏾✌🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇹 ቸር ቸሩን ያሰማን እግዚአብሔር አምላካችን🙏🏾 ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለህዝባችን🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

9 timer siden
Sosina Argaw
Sosina Argaw

God bless you

9 timer siden
Mereja today
Mereja today

Amen Sosi

8 timer siden
Eden Haile
Eden Haile

አሜን አሜን መልካም ይሁንልን 🙏🙏🙏💚

9 timer siden
mersha gebrehiwot
mersha gebrehiwot

M

9 timer siden
Askale Tadesse
Askale Tadesse

መረጃ Today ባቄላ አለቀ ! ፈስ ቀለለ! ነው አውሮፓ ሕብረት አለመምጣት

9 timer siden
Sirfash M
Sirfash M

ቻይናየሠራችዉናገርብዙምአያገለግልም።ኦሮኬቱምወደሠማይመዉጣትአቃተዉጫማዉምእሥከሦሥትቀንናዉእሚያገለግለዉቢወድቅምብዙምጥፋትአያጠፍምአትጨናቁ

9 timer siden
ምርጥ መሪ Hayath
ምርጥ መሪ Hayath

ስወድህ

9 timer siden
Mereja today
Mereja today

አመሰግናለሁ በጣም ያገሬ ልጅ

9 timer siden
ማረያምን የጠላ የለውም ከለላ ።
ማረያምን የጠላ የለውም ከለላ ።

ሰላም እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እንዴት አመሻችሁ ውድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ አባታችን ከዚህ የበለጠ ምን እስከሚያደርጉን ነው ጠላትን የምንከተለው መቸ ነው ቆም ብለን የምናስተውለው ክርስቲያን የሆናቸሁ ጠላት ቤት እየሄዳችሁ የምታሻቃብጡ ይብቃችሁ አባታችንን አትሳደቡ ስድብ የሰይጣን ነው በተርፈ ስለ ሮኬቶኅ ካሁኑ ስዓት ጀምሮ ብርት ነክ በመልበስ ይከላከሉ

10 timer siden
Koki Koki
Koki Koki

ወይ ቻይና አለምን ሁሉ ልትጨርሰን ነው

10 timer siden
marta gebremeskel
marta gebremeskel

አሁን ከሆነ የሀይማኖት አባቶች ናቸው አገር የሚያጠፌት ያለ

10 timer siden
Adanech Woldegabriel
Adanech Woldegabriel

ወይ ቻይና አምና በኮቪድ ዘንድሮ በሮኬት ምን አይነት ጉድ ነው

10 timer siden
Adanech Woldegabriel
Adanech Woldegabriel

ሰላም መረጃየ እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ይጠብቅ

10 timer siden
Mereja today
Mereja today

አሜን አሜን

10 timer siden
Gigi lemma
Gigi lemma

🇪🇹ከአብይ ጋር ወደ ፊት ሌላ ምርጫ የለንም🇪🇹

10 timer siden
Rahel Tsigu
Rahel Tsigu

Enkon le dagma tensaaaderesachihu aderesen

10 timer siden
Hager Kassa
Hager Kassa

Merjaye semeh manew?

10 timer siden
ethiopia emole
ethiopia emole

አብቹ የኔ ምርጥ ኑርልኝ

10 timer siden
zehara Saied
zehara Saied

👍👍👍

10 timer siden
E E
E E

Bravo india.proud of you!!!

10 timer siden
mamamudamudmm ጮዤ
mamamudamudmm ጮዤ

እናማሳ ግናለን አተንም ጡሩ ጡሩዉን አሳማን

10 timer siden
Fikru Girma
Fikru Girma

አይ የእምነት አባቶች አረ የጌታን ቃል ስበኩ!!

10 timer siden
Halen yameral Abera
Halen yameral Abera

እግዣብሄር ከክፉ ህዝባችንና አገራችንን ይጠብቅልን

10 timer siden
John Ghebreal
John Ghebreal

Its very uplifting feeling to hear only the good news about Ethiopia. Your channel is by far the best Ethiopian news broadcast. Ethiopia will rise up and will shine. God bless Dr Abiy. 🇪🇷✌🇪🇹 Thank you brother.

10 timer siden
Mereja today
Mereja today

Tnx a lot John God Bless you

10 timer siden
Kasim Abebe
Kasim Abebe

ቆሻሻነዉ ሠዉየዉ

10 timer siden
samrie samri fkr
samrie samri fkr

ስትዘግብ ሲያምርብህ ድምፅህ ይማርከኛል

10 timer siden
Mereja today
Mereja today

አመሰግናለሁ ሳምሪዬ

8 timer siden
Fikru Girma
Fikru Girma

ግን እቺ ቻይና የምትባል ሀገር የኮረናው አልበቃትም ማለት ነው??

10 timer siden
Meklit Regasa
Meklit Regasa

ከጀርባክ የቆመው ነሄ ነብሰ በላ ሽምልስን ለፍርድ ካለቆምክ በተላኝ ያለንን እምነት ተጠዋለህ

10 timer siden
Yoseph kassa
Yoseph kassa

ሺመልስ የቆመበት የ ኦሮሚያ ክልል መሬት ነዉ ከቤቱ የት ይሂድ

10 timer siden
Senait Petros
Senait Petros

Aba I wel pray for u God for give u

10 timer siden
Abaguda Kershu
Abaguda Kershu

የመሰረት ድንጋይ ያስቀመጡት እና ያስጀመሩት አቶ ሀይለማርያም እንጂ አብይ አይደለም ጉራህን አትንፋ በለው። ይህን መሰል የተጀመሩ ፕሮጄክቶች ሲጠናቀቁ የአንተ ስራ አታስመስል በልልኝ። የአብይ ዘመን ታሪካዊ መለያ የዜጎች ሞትና መሰደድ ንብረት መውደም ብቻ ነው። የሰው ስጋ በሰው የተበላው በአብይ ዘመን ነው። ሆድ ተቀዶ ሽል የወጣው በአንተ ዘመን ነው። ስለየትኛው ብልፅግና ነው የሚያወራው?

10 timer siden
Cvf Fy
Cvf Fy

እምየሀገሬከፍበይ

10 timer siden
Fozziya Jamal
Fozziya Jamal

መረጃችን ሰላምህብዝትይበል አላህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምና ብልፅግናን ይስጥልን ከብዙ በትንሹ መልካም መረጃ ነው ሁሉም በእየእምነቱ ለኢትዮጵያና ለህዝቧ ዱአ ፀሎት እናድርግ

10 timer siden
Mereja today
Mereja today

አሜን አሜን ፎዚ

8 timer siden
Endinew Beka
Endinew Beka

washo eko mahila yabezal. Abiyen kemamen gum bekesha memulat yishalal

10 timer siden
Mekdes Zewge
Mekdes Zewge

አንድ የኃይማኖት አባት ብለህ መግለፅህ መልካም ነው ያስመሠግንሀል በርታ ጊዜ ይገልፀዋል

10 timer siden
Tireza Dubai290
Tireza Dubai290

አቢቹእግዚቢሬከፊቲይዉጥ

10 timer siden
yatebeya kokebe Google
yatebeya kokebe Google

😂😂😂😂ሽመልስን ሳይ ከት ብዬ እስቃለሁ ብልጽግና ፌክ መሆነ እዳስብ ያደርገኛል የኦሮሙማ አቀንቃኝ የኦነግ ሸኔ መሪ ስለሆነ እሱን አጠገቡ ሳይ የአብይን ማንነት ግልጽ ስለሚያደርግልኝ

10 timer siden
mechal melaw
mechal melaw

ቁማራችሁን እያየን፤ ቃላችሁን ማመን አይቻልም፡፡ በስላም ውጥቶ የመግባት ተግባር፤ ተግባር፤ ተግባር፤ ......

10 timer siden
Meried Eshetee
Meried Eshetee

ሪባን እየቆረጥን?አቤት ሞራል?አቤት ታላቅነት?በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ አይነት መሰሪ እና ሀገር አፍራሽ መንግስት ታውቆ አይታወቅም።

10 timer siden
arebo abduliHamid
arebo abduliHamid

አሜሪካ አትታመንም በኮንጎ በኩል ስራዋን ሰርታ ቢሆንስ?አሜሪካ ነችኮ

10 timer siden
Mengis Tesfaldet
Mengis Tesfaldet

በፈተና ግዘ የሰዎችን ትክክለኛ ማንነት ዪወጣል።ኣባታችን ንግግራቸው ሞላው ኣለም የመሰከረው ሃቕነው አያሉ ነበር የተናገሩት።ምንጫቸው የትኛው ኣለም ዪሆን? የትኛው ዘር ነው የትግራይን ዘር ማጥፋት የፈለገው ብየ ብጠይቃቸው መልካም ነበር።በዚሁ ግዜ ኣገር በዘር የመበጣበጥ ከፍተኛ ስራ አየተሰራበት ባለው ወቅት ለሁሉም ተጠቂዎች በአኩል ኣባት በመሆን የበለጠ ህዝቡን ይጠቅም ነበር።ኣባታችን ከኣለሙ የውሽት ኣሉባልታ ርቀው ሃቁንም መልሱንም ከአግዛቢሄር ለማግኘት በኑጹህ ልቦና መጸለይ ነው።

10 timer siden
Ras Dejen
Ras Dejen

የመራባዊ ባለስልጣናት 7 መገለጫወች:- አዎ የህዝብ መንግስት ምርጫ/ምስረታ ሂደት ሊታዘቡ አይችሉም! 1. አድመኝነት 2. ስግብግብነት 3. ሴረኝነት 4. ሃሳዊነት 5. ደላይነት 6. እብሪተኝነት 7. ጨካኝነት ይህ ቁመና ያላቸዉ፤ ሰዋዊ ስብእና የለላቸዉ ስብስብ የሃሳዊ መንግስት እንጅ የእዉነተኛ የህዝብ መንግስት ምርጫ/ምስረታ ሂደት ሊታዘቡ አይችሉም። እራሳቸዉ የሚመረጡት ህዝብን በመደለል፤በሃሴት ነዉ። የሚገርመዉ የነሱን የምርጫ ሂደት ማንም ሌላ ሃገር ታዝቦ አያዉቅም፤ የናንተን አላዉቅም እንደኔ ግን የነሱን ጉዳይ በሰዋዊ መስፈርት መገምገም/መታዘብ ስለማይቻል ነዉ።

10 timer siden
Medtaff75
Medtaff75

አይ ያንን አሜሪካዊ ሰውዬ በጭራሽ የሚታሚን አይደለም አለም ላይ አገሮችን ብትንትን ካወጡት ዋነኛ ቀንደኞች መሰሪ ሰዎች አንዱ መሆኑን እንዳትረሱ በዚህ ከረሜላ እያሳዮ ከጀርባ የሚወጉ ናቸው

10 timer siden
Ras Dejen
Ras Dejen

Western statesmen (WSM) are characterized by violent alliance, egoism, conspiracy, falsehood, corruption, arrogance, and brutality. WSM are good neither for the promotion of sincere peace, rights, democracy & development nor for election observation. WSM installed and sustained TPLF for the mere goal of demolishing Ethiopia. That is why they are toiling to rescue TPLF and procure another traitor regime. If they insist in their arrogance against Ethiopia, WW III shall unfold and Armageddon may ensue. WSM know not the wisdom and vigor of Ethiopians!

10 timer siden
zu Best
zu Best

ምርጫው ምንም አንከን አያጋጥመውም 100/100 የጠ/ሚ ዶ/ር አብይይይይይይይይይይይይይይይይይይዬ ነወ ብለፅግና ነው አፓል ነው ምርጫችን የአውሮፓ ህብረት ቢመጣ ባይመጣ የራሱ ጉዳይ ነው አብይይይይይይይይይይይይይይይይይይይዬ ነው ምርጫችን I Love የአንተን News

10 timer siden
Titi Love
Titi Love

Aye abiy . Were becha. Ahunes esun yemeyamen sew kale mogn nachu malet new

11 timer siden
E E
E E

This ain't no patriarch man.This is a freaking Junta!!

11 timer siden
Fikerte M.S.
Fikerte M.S.

GOD bless 💙❤ 💖 💕 💗 💜 ETHIOPIA, THANKS BROTHER HE is very very RIGHT SHAME ON YOU ABA , I HAVE LOTS OF RESPECT ABA MARCOREOSE, THANKS THANKS BRO FOR UPDATES NEWS

11 timer siden
yatebeya kokebe Google
yatebeya kokebe Google

አምላኬ ሆይ ይኼን የዉሽንፍር ጊዜ አሳልፈህ መልካሙን እንደምታሰማን ተስፋ አለኝ አሜን ሀገሬን አደራ 💚💛❤

11 timer siden
የቤትህ ቅናት አቃጠለኝ ሙክራብ
የቤትህ ቅናት አቃጠለኝ ሙክራብ

እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ሰላም አርግልን

11 timer siden
Nesr Mengstab
Nesr Mengstab

የአቢቾ ና የኢትዮጵያ ጠላቶች ቅጥል በሉ ፈተና እያለ አገር ትገነባለች

11 timer siden
Abisiniya ethiopia
Abisiniya ethiopia

ይቅር ይበላቸው እኝህ አባት አይደሉም። ከአንድ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ፓፓስ ይሄ አይጠበቅም። ሲጀመር ወያኔው አቡነ ጳውሎስ ሲሞቱ በሳቸው ቦታ ወያኔዎች በሸፍጥ እሳቸው ከእስራኤል መተው ቦታውን እንዲይዙ ያረጉዋቸው የሾሙዋቸው ናቸው ። በወያኔ ግዜ ያ ሁሉ ደም ሲፈስ ህዝብ ሲያለቅስ አንድም ትንፍሽ ያላሉ አባት ተብዬ ናቸው። ከዛም የኢትዮጵያ ህዝብ ዶክተር አብይ ይቅር ተባባሉ መደመር ነው ብሎ ቦታቸውን ሳይለቁ የኦርቶዶክስም ህዝብ ሁሉን ትቶ ዝም ቢል እንደገና ለፖለቲከኛው ለደብረፅዮን ቅዱስ የኦርቶዶክስን ልብስ ካባውን ተክሊሉን አድርገውለት ቤተክርስቲያናችንን እንድትዋረድ ያረጉ የወያኔ ቁንጮ ውስጥ ውስጡን መሰሪ ናቸው። ዛሬ ደግሞ እንደገና እንደ ምስጥ አገርን መሰርሰር ካንድ አባት አይጠበቅም።ይቅር ይበላቸው በወያኔ ግዜ ምንው ከበሮቸውን አብረው ሲደልቁ ምነው የዛን ግዜ ህዝቡ አልታያቸው??? እጅግ ያሳፍራል እንዲህ አይነት አባቶች እግዚያብሄር ካልወሰዳቸው በቀር አገራችን መቼም ሰላም አትሆንም።😭😭😭

11 timer siden
Marti Woldetensay
Marti Woldetensay

የሚያስጨንቀንን በአምላክ ላይ መጣል ነው ምክንያቱም ሀይል የሱ ነው።

11 timer siden
Mereja today
Mereja today

አሜን አሜን

8 timer siden